$ 0 0 Seven Journalists fled the country | Read at .... http://goo.gl/1hiHwJ | “ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ” የተባለ ተቀማጭነቱን ፈረንሳይ ፓሪስ ያደረገው የነፃ ፕሬስ ተሟጋች ድርጅት በ2014 ባወጣው የፕሬስ ነፃነት ደረጃ ዝርዝር ኢትዮጵያ ከ180 የአለም ሀገራት 143ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡