Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P... በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡
ETHIOPIA - በባዶ ሆድ ውሃ የመጠጣት ህክምና | Benefits of Drinking Water on Empty Stomach Using Water as a Medicine in Amharic
ንፁህ ውሃ ብቻ በመጠቀም የሚደረገግ ቀላል ህክምና ….. አንጀትን ለማፅዳት ፣ክብደት ለመቀነስ፣ ሲያዩት የሚያምር ጤናም ቆዳ እንዲኖረን፣ የሰውነታችን ፈሳሽ የተመጣጠነ እንዲሆን ፣ ኢንፌክሽንን ለመከላከል እና ለበርካታ ህመሞች ፈውስ የሚሆነውን ውሃ በመጠቀም ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ የሚሰጠውን የውሃ ህክምና በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤናና ፣ ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P... በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡
በቀጣይ እነዚህን ቪዲዮዎች እንዲያዩ ጋበዝን
ማር ሎሚ እና የሞቀ ውሀ ለጤናና ለውበት ….. https://www.youtube.com/watch?v=yKdy6...
የፊት ቆዳን የሚጎዱ ልማዶች ….. https://www.youtube.com/watch?v=TAUas...
የአለርጂ ሳይነስ ህመምን ማከሚያ መንገዶች …. https://www.youtube.com/watch?v=fqd4TK9UviI&t=11s
“እስካለን በጤና እንኑር” ጤንነታችንን በምንችለው መጠን እንጠብቅ
ጤና ይስጥልን #መላ
↧
ETHIOPIA - Using Water as a Medicine in Amharic
↧